የሐዋርያት ሥራ 10:40, 41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 አምላክ እሱን በሦስተኛው ቀን አስነሳው፤+ ከዚያም ለሰዎች እንዲገለጥ* አደረገው፤ 41 የተገለጠው ግን ለሁሉም ሰው ሳይሆን አምላክ አስቀድሞ ለመረጣቸው ምሥክሮች ይኸውም ከሞት ከተነሳ በኋላ አብረነው ለበላንና ለጠጣን ለእኛ ነው።+
40 አምላክ እሱን በሦስተኛው ቀን አስነሳው፤+ ከዚያም ለሰዎች እንዲገለጥ* አደረገው፤ 41 የተገለጠው ግን ለሁሉም ሰው ሳይሆን አምላክ አስቀድሞ ለመረጣቸው ምሥክሮች ይኸውም ከሞት ከተነሳ በኋላ አብረነው ለበላንና ለጠጣን ለእኛ ነው።+