ምሳሌ 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የለዘበ* መልስ ቁጣን ያበርዳል፤+ክፉ* ቃል ግን ቁጣን ያነሳሳል።+ ማቴዎስ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 “ገሮች*+ ደስተኞች ናቸው፤ ምድርን ይወርሳሉና።+ ገላትያ 5:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በሌላ በኩል ግን የመንፈስ ፍሬ ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ደግነት፣ ጥሩነት፣+ እምነት፣ 23 ገርነት፣* ራስን መግዛት ነው።+ እንዲህ ያሉትን ነገሮች የሚከለክል ሕግ የለም። ቆላስይስ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እንግዲህ የአምላክ ምርጦች፣+ ቅዱሳንና የተወደዳችሁ እንደመሆናችሁ መጠን ከአንጀት የመነጨ ርኅራኄን፣+ ደግነትን፣ ትሕትናን፣+ ገርነትንና+ ትዕግሥትን+ ልበሱ። 1 ጴጥሮስ 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ነገር ግን ክርስቶስን እንደ ጌታ አድርጋችሁ በልባችሁ ቀድሱት። እናንተ ስላላችሁ ተስፋ፣ ምክንያት እንድታቀርቡ ለሚጠይቃችሁ ሰው ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር ዝግጁ ሁኑ፤ ይህን ስታደርጉ ግን በገርነት* መንፈስና+ በጥልቅ አክብሮት ይሁን።+
22 በሌላ በኩል ግን የመንፈስ ፍሬ ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ደግነት፣ ጥሩነት፣+ እምነት፣ 23 ገርነት፣* ራስን መግዛት ነው።+ እንዲህ ያሉትን ነገሮች የሚከለክል ሕግ የለም።
12 እንግዲህ የአምላክ ምርጦች፣+ ቅዱሳንና የተወደዳችሁ እንደመሆናችሁ መጠን ከአንጀት የመነጨ ርኅራኄን፣+ ደግነትን፣ ትሕትናን፣+ ገርነትንና+ ትዕግሥትን+ ልበሱ።
15 ነገር ግን ክርስቶስን እንደ ጌታ አድርጋችሁ በልባችሁ ቀድሱት። እናንተ ስላላችሁ ተስፋ፣ ምክንያት እንድታቀርቡ ለሚጠይቃችሁ ሰው ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር ዝግጁ ሁኑ፤ ይህን ስታደርጉ ግን በገርነት* መንፈስና+ በጥልቅ አክብሮት ይሁን።+