ኢሳይያስ 45:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የምድር ዳርቻዎች ሁሉ፣ ወደ እኔ ተመለሱ፤ ትድናላችሁ፤+እኔ አምላክ ነኝና፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።+ የሐዋርያት ሥራ 17:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 እርግጥ አምላክ ሰዎች ባለማወቅ የኖሩበትን ጊዜ+ ችላ ብሎ አልፎታል፤ አሁን ግን በየቦታው ያሉ ሰዎች ሁሉ ንስሐ እንዲገቡ እያሳሰበ ነው። ሮም 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ስለዚህ አንድ በደል ሁሉም ዓይነት ሰዎች እንዲኮነኑ እንዳደረገ ሁሉ+ አንድ የጽድቅ ድርጊትም* ሁሉም ዓይነት ሰዎች ጻድቃን ናችሁ ተብለው ለሕይወት እንዲበቁ ያስችላል።+ 1 ጢሞቴዎስ 4:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጠንክረን በመሥራትና ብርቱ ጥረት በማድረግ ላይ ያለነውም ለዚህ ነው፤+ ምክንያቱም ሁሉንም ዓይነት ሰዎች+ በተለይ ደግሞ ታማኝ የሆኑትን በሚያድነው+ ሕያው አምላክ ላይ ተስፋችንን ጥለናል።
18 ስለዚህ አንድ በደል ሁሉም ዓይነት ሰዎች እንዲኮነኑ እንዳደረገ ሁሉ+ አንድ የጽድቅ ድርጊትም* ሁሉም ዓይነት ሰዎች ጻድቃን ናችሁ ተብለው ለሕይወት እንዲበቁ ያስችላል።+
10 ጠንክረን በመሥራትና ብርቱ ጥረት በማድረግ ላይ ያለነውም ለዚህ ነው፤+ ምክንያቱም ሁሉንም ዓይነት ሰዎች+ በተለይ ደግሞ ታማኝ የሆኑትን በሚያድነው+ ሕያው አምላክ ላይ ተስፋችንን ጥለናል።