ገላትያ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እኔ ግን በመንፈስ መመላለሳችሁን ቀጥሉ እላለሁ፤+ እንዲህ ካደረጋችሁ የሥጋን ምኞት ከቶ አትፈጽሙም።+ ያዕቆብ 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ስለዚህ ጸያፍ የሆነውን ነገር ሁሉና ክፋትን ሁሉ* አስወግዳችሁ+ እናንተን* ሊያድን የሚችለውን በውስጣችሁ የሚተከለውን ቃል በገርነት ተቀበሉ።