መዝሙር 36:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነው፤+በብርሃንህ፣ ብርሃን ማየት እንችላለን።+ ኢሳይያስ 55:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 55 እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ+ ኑ፤ ወደ ውኃው ኑ!+ እናንተ ገንዘብ የሌላችሁ ኑና ገዝታችሁ ብሉ! አዎ፣ ኑና ያለገንዘብ፣ ያለዋጋም የወይን ጠጅና ወተት+ ግዙ።+ ራእይ 7:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ምክንያቱም በዙፋኑ መካከል ያለው በጉ+ እረኛቸው ይሆናል፤+ ወደ ሕይወት ውኃ ምንጭም ይመራቸዋል።+ አምላክም እንባን ሁሉ ከዓይናቸው ያብሳል።”*+ ራእይ 22:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 መልአኩም ከአምላክና ከበጉ+ ዙፋን ወጥቶ የሚፈሰውን እንደ ክሪስታል የጠራ የሕይወት ውኃ ወንዝ አሳየኝ፤+
55 እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ+ ኑ፤ ወደ ውኃው ኑ!+ እናንተ ገንዘብ የሌላችሁ ኑና ገዝታችሁ ብሉ! አዎ፣ ኑና ያለገንዘብ፣ ያለዋጋም የወይን ጠጅና ወተት+ ግዙ።+