ዘፍጥረት 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ሴት 105 ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሄኖስን+ ወለደ። ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 3:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ቃይናን የሄኖስ ልጅ፣+ሄኖስ የሴት ልጅ፣+ሴት የአዳም ልጅ፣+አዳም የአምላክ ልጅ።