ዘፍጥረት 2:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከመሬት ስለተገኘህ+ ወደ መሬት እስክትመለስ ድረስ ላብህን እያንጠፈጠፍክ ምግብ ትበላለህ። አፈር ስለሆንክ ወደ አፈር ትመለሳለህ።”+ ሮም 6:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የኃጢአት ደሞዝ ሞት ነውና፤*+ አምላክ የሚሰጠው ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ+ የዘላለም ሕይወት ነው።+ 1 ቆሮንቶስ 15:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሁሉም በአዳም እንደሚሞቱ+ ሁሉም በክርስቶስ ሕያው ይሆናሉና።+