ዘፍጥረት 6:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ኖኅ ከጊዜ በኋላ ሴም፣ ካምና ያፌት+ የተባሉ ሦስት ወንዶች ልጆች ወለደ። ዘፍጥረት 10:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የካም ወንዶች ልጆች ኩሽ፣ ሚጽራይም፣+ ፑጥ+ እና ከነአን+ ነበሩ።