ዘፍጥረት 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የሴም ወንዶች ልጆች ኤላም፣+ አሹር፣+ አርፋክስድ፣+ ሉድ እና አራም+ ነበሩ። 1 ዜና መዋዕል 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 የሴም ወንዶች ልጆች ኤላም፣+ አሹር፣+ አርፋክስድ፣ ሉድ እና አራምእንዲሁም* ዑጽ፣ ሁል፣ ጌተር እና ማሽ+ ነበሩ።