-
ምሳሌ 29:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ክፉዎች ሲበዙ ክፋት ይበዛል፤
ጻድቃን ግን የእነሱን ውድቀት ያያሉ።+
-
-
ሚልክያስ 3:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 እናንተም በጻድቁና በክፉው እንዲሁም አምላክን በሚያገለግለውና በማያገለግለው ሰው መካከል ያለውን ልዩነት ዳግመኛ ታያላችሁ።”+
-
-
ማቴዎስ 13:49አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
49 በዚህ ሥርዓት* መደምደሚያም እንደዚሁ ይሆናል። መላእክት ተልከው ክፉዎችን ከጻድቃን ይለያሉ፤
-