ሆሴዕ 12:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከመልአክ ጋር መታገሉን ቀጠለ፤ ደግሞም አሸነፈ። ሞገስ እንዲያሳየው አልቅሶ ለመነው።”+ አምላክ በቤቴል አገኘው፤ በዚያም እኛን አነጋገረን፤+