-
መሳፍንት 13:17, 18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ከዚያም ማኑሄ የይሖዋን መልአክ “የተናገርከው ቃል ሲፈጸም እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው?”+ በማለት ጠየቀው። 18 ሆኖም የይሖዋ መልአክ “ስሜ የሚያስደንቅ ሆኖ ሳለ ለምን ስሜን ትጠይቀኛለህ?” አለው።