1 ነገሥት 12:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ከዚያም ኢዮርብዓም በኤፍሬም ተራራማ አካባቢ ሴኬምን+ ገንብቶ* በዚያ መኖር ጀመረ። ከዚያ ወጥቶ በመሄድ ጰኑኤልን+ ገነባ።*