ዘፀአት 40:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ጠረጴዛውንም+ ካስገባህ በኋላ በላዩ ላይ የሚቀመጡትን ነገሮች አስተካክለህ አስቀምጥ፤ መቅረዙንም+ አስገብተህ መብራቶቹን+ አብራቸው።