ሉቃስ 2:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ደግሞም የይሖዋ* ሕግ በሚያዘው መሠረት “ሁለት ዋኖሶች ወይም ሁለት የርግብ ጫጩቶች”+ መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ።