-
ዘኁልቁ 13:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በቃዴስ+ ባለው በፋራን ምድረ በዳ ወደሚገኙት ወደ ሙሴ፣ ወደ አሮንና ወደ መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ ተመልሰው መጡ። ያዩትንም ሁሉ ለመላው ማኅበረሰብ ተናገሩ፤ የምድሪቱንም ፍሬ አሳዩአቸው።
-
-
ዘኁልቁ 20:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 የእስራኤል ሕዝብ ይኸውም መላው ማኅበረሰብ ከቃዴስ ተነስቶ ወደ ሆር ተራራ+ መጣ።
-
-
ዘኁልቁ 33:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 በኋላም ከዔጽዮንጋብር ተነስተው በጺን ምድረ በዳ+ በምትገኘው በቃዴስ ሰፈሩ።
-