ዮሐንስ 3:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሙሴ በምድረ በዳ እባቡን እንደሰቀለ፣+ የሰው ልጅም እንዲሁ ሊሰቀል ይገባዋል፤+ 15 ይኸውም በእሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው።+