-
ዘኁልቁ 33:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ከዚያም ከሞሴሮት ተነስተው በብኔያዕቃን+ ሰፈሩ።
-
-
ዘኁልቁ 33:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 እስራኤላውያን ከግብፅ ምድር በወጡ በ40ኛው ዓመት በአምስተኛው ወር ከወሩም በመጀመሪያው ቀን ካህኑ አሮን ይሖዋ በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ወደ ሆር ተራራ ወጣ፤ በዚያም ሞተ።+
-