-
መዝሙር 78:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ምክንያቱም በአምላክ ላይ እምነት አልጣሉም፤+
እነሱን የማዳን ችሎታ እንዳለው አላመኑም።
-
-
ዕብራውያን 3:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ድምፁን ቢሰሙም እንኳ እጅግ ያስቆጡት እነማን ነበሩ? ይህን ያደረጉት ሙሴ እየመራቸው ከግብፅ የወጡት ሁሉ አይደሉም?+
-
-
ዕብራውያን 3:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ስለዚህ ሊገቡ ያልቻሉት እምነት በማጣታቸው የተነሳ እንደሆነ እንረዳለን።+
-