የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 25:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 “‘በአቅራቢያህ ያለ ወንድምህ ቢደኸይና ራሱን ማስተዳደር ቢያቅተው አብሮህ በሕይወት ይኖር ዘንድ አንድን የባዕድ አገር ሰውና ሰፋሪ+ እንደምትረዳ ሁሉ ልትረዳው ይገባል።+

  • ምሳሌ 19:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ማቴዎስ 5:42
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 42 ለሚለምንህ ስጥ፤ ሊበደርህ የሚፈልገውንም ሰው* ፊት አትንሳው።+

  • ሉቃስ 6:34, 35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 እንዲሁም ይመልስልኛል ብላችሁ ለምታስቡት ሰው ብታበድሩ* ምን ፋይዳ አለው?+ ኃጢአተኞችም እንኳ የሰጡትን ያህል መልሰው ለመቀበል ለኃጢአተኞች ያበድራሉ። 35 ከዚህ ይልቅ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ ደግሞም በምላሹ ምንም ሳትጠብቁ አበድሩ፤+ ሽልማታችሁም ታላቅ ይሆናል፤ ደግሞም የልዑሉ አምላክ ልጆች ትሆናላችሁ፤ እሱ ለማያመሰግኑና ለክፉዎች ደግ ነውና።+

  • ገላትያ 2:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ይሁንና ድሆችን ማሰባችንን እንዳናቋርጥ አደራ አሉን፤ እኔም ብሆን ይህን ለመፈጸም ትጋት የተሞላበት ጥረት ሳደርግ ነበር።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ