-
ዘኁልቁ 14:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ይሖዋ በእኛ ከተደሰተ ወተትና ማር ወደምታፈሰው ወደዚህች ምድር+ በእርግጥ ያስገባናል፤ ደግሞም ይህችን ምድር ይሰጠናል።
-
-
ዘዳግም 7:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 “አምላክህ ይሖዋ እነዚህን ብሔራት በጥቂት በጥቂቱ ከፊትህ ያባርራቸዋል።+ የዱር አራዊት እንዳይበዙብህ በአንድ ጊዜ ጠራርገህ እንድታጠፋቸው አይፈቀድልህም።
-
-
ዘዳግም 33:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 እስራኤል ሆይ፣ ደስተኛ ነህ!+
-