-
ኢያሱ 10:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እነሱም ከእስራኤላውያን በመሸሽ የቤትሆሮንን ቁልቁለት እየወረዱ ሳሉ እስከ አዜቃ ድረስ ይሖዋ ከሰማይ ትላልቅ የበረዶ ድንጋይ አወረደባቸው፤ እነሱም ሞቱ። እንዲያውም በእስራኤላውያን ሰይፍ ከሞቱት ይልቅ በበረዶ ድንጋይ የሞቱት ይበልጣሉ።
-
-
ኢያሱ 21:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ከሌዋውያን መካከል ለሆኑት ለቀሩት የቀአታውያን ቤተሰቦች ደግሞ ከኤፍሬም ነገድ ርስት ላይ ከተሞች በዕጣ ተሰጧቸው።
-
-
ኢያሱ 21:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ቂብጻይምን ከነግጦሽ መሬቷ እንዲሁም ቤትሆሮንን+ ከነግጦሽ መሬቷ ይኸውም አራት ከተሞችን ሰጧቸው።
-