መዝሙር 83:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በመካከላቸው ያሉትን ታላላቅ ሰዎች እንደ ኦሬብና ዜብ፣+አለቆቻቸውንም* እንደ ዘባህና ጻልሙና አድርጋቸው፤+