1 ሳሙኤል 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 በኤፍሬም+ ተራራማ አካባቢ በምትገኘው በራማታይምጾፊም+ የሚኖር ሕልቃና+ የተባለ አንድ ሰው ነበር፤ ይህ ሰው ኤፍሬማዊ ሲሆን የጹፍ ልጅ፣ የቶሁ ልጅ፣ የኤሊሁ ልጅ፣ የየሮሃም ልጅ ነበር። 1 ሳሙኤል 1:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እነሱም በማለዳ ተነስተው በይሖዋ ፊት ሰገዱ፤ ከዚያም በራማ+ ወደሚገኘው ቤታቸው ተመለሱ። ሕልቃናም ከሚስቱ ከሐና ጋር የፆታ ግንኙነት ፈጸመ፤ ይሖዋም አሰባት።+
1 በኤፍሬም+ ተራራማ አካባቢ በምትገኘው በራማታይምጾፊም+ የሚኖር ሕልቃና+ የተባለ አንድ ሰው ነበር፤ ይህ ሰው ኤፍሬማዊ ሲሆን የጹፍ ልጅ፣ የቶሁ ልጅ፣ የኤሊሁ ልጅ፣ የየሮሃም ልጅ ነበር።
19 እነሱም በማለዳ ተነስተው በይሖዋ ፊት ሰገዱ፤ ከዚያም በራማ+ ወደሚገኘው ቤታቸው ተመለሱ። ሕልቃናም ከሚስቱ ከሐና ጋር የፆታ ግንኙነት ፈጸመ፤ ይሖዋም አሰባት።+