1 ሳሙኤል 17:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ዳዊት በይሁዳ በምትገኘው በቤተልሔም+ የሚኖረው የኤፍራታዊው+ የእሴይ ልጅ ነበር፤ እሴይ+ ስምንት ወንዶች ልጆች+ የነበሩት ሲሆን በሳኦል የንግሥና ዘመን ዕድሜው ገፍቶ ነበር።
12 ዳዊት በይሁዳ በምትገኘው በቤተልሔም+ የሚኖረው የኤፍራታዊው+ የእሴይ ልጅ ነበር፤ እሴይ+ ስምንት ወንዶች ልጆች+ የነበሩት ሲሆን በሳኦል የንግሥና ዘመን ዕድሜው ገፍቶ ነበር።