የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሩት 4:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤+ እሴይም ዳዊትን+ ወለደ።

  • 1 ሳሙኤል 16:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ከጊዜ በኋላ ይሖዋ ሳሙኤልን እንዲህ አለው፦ “ሳኦል በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንዲሆን አልፈለግኩም፤+ ታዲያ አንተ ለእሱ የምታዝነው እስከ መቼ ነው?+ በል ቀንድህን ዘይት ሙላና+ ሂድ። የቤተልሔም ሰው ወደሆነው ወደ እሴይ+ እልክሃለሁ፤ ምክንያቱም ከወንዶች ልጆቹ መካከል ንጉሥ የሚሆንልኝ ሰው መርጫለሁ።”+

  • 1 ዜና መዋዕል 2:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 እሴይ የበኩር ልጁን ኤልያብን፣ ሁለተኛውን ልጁን አቢናዳብን፣+ ሦስተኛውን ልጁን ሺምአን፣+

  • 1 ዜና መዋዕል 2:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ስድስተኛውን ልጁን ኦጼምን እና ሰባተኛውን ልጁን ዳዊትን+ ወለደ።

  • ማቴዎስ 1:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እሴይ ንጉሥ ዳዊትን ወለደ።+

      ዳዊት ከኦርዮ ሚስት ሰለሞንን ወለደ፤+

  • ሉቃስ 3:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ሉቃስ 3:32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 32 ዳዊት የእሴይ ልጅ፣+

      እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፣+

      ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፣+

      ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፣+

      ሰልሞን የነአሶን ልጅ፣+

  • የሐዋርያት ሥራ 13:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 እሱን ከሻረው በኋላ ‘እንደ ልቤ የሆነውን+ የእሴይን+ ልጅ ዳዊትን አገኘሁ፤ እሱ የምፈልገውን ነገር ሁሉ ያደርጋል’ ሲል የመሠከረለትን ዳዊትን ንጉሥ አድርጎ አስነሳላቸው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ