የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 32:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 በቀልም ሆነ ቅጣት የእኔ ነው፤+

      አስቀድሞ የተወሰነው ጊዜ ሲደርስ እግራቸው ይከዳቸዋል፤+

      የሚጠፉበት ቀን ቀርቧልና፤

      የሚጠብቃቸውም ነገር በፍጥነት ይመጣል።’

  • 1 ሳሙኤል 24:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ይሖዋ በእኔና በአንተ መካከል ይፍረድ፤+ ይሖዋ አንተን ይበቀልልኝ+ እንጂ እኔ በምንም ዓይነት እጄን በአንተ ላይ አላነሳም።+

  • 1 ሳሙኤል 25:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 ከአሥር ቀን ገደማ በኋላም ይሖዋ ናባልን ስለቀሰፈው ሞተ።

  • መዝሙር 94:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 94 የበቀል አምላክ፣ ይሖዋ ሆይ፣+

      የበቀል አምላክ ሆይ፣ ብርሃንህን አብራ!

  • መዝሙር 94:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ክፉ ሥራቸውን በላያቸው ይመልሳል፤+

      በገዛ ክፋታቸው ያጠፋቸዋል።*

      ይሖዋ አምላካችን ያጠፋቸዋል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ