መዝሙር 37:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ክፉ ሰው በጻድቁ ላይ ያሴራል፤+በእሱ ላይ ጥርሱን ያፋጫል። 13 ይሖዋ ግን ይስቅበታል፤የሚጠፋበት ቀን እንደሚደርስ ያውቃልና።+