-
1 ሳሙኤል 31:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ውጊያው በሳኦል ላይ በረታ፤ ቀስተኞቹም አገኙት፤ እነሱም ክፉኛ አቆሰሉት።+
-
-
1 ሳሙኤል 31:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ስለዚህ ሳኦል፣ ሦስቱ ወንዶች ልጆቹ፣ ጋሻ ጃግሬውና የእሱ ሰዎች በሙሉ በዚያ ቀን አብረው ሞቱ።+
-