-
2 ሳሙኤል 23:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 እንዲሁም ሂታዊው ኦርዮ፤+ በአጠቃላይ 37 ነበሩ።
-
-
1 ነገሥት 15:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ምክንያቱም ዳዊት በይሖዋ ፊት ትክክል የሆነውን ነገር አድርጓል፤ እንዲሁም ከሂታዊው ከኦርዮ ጋር በተያያዘ ከፈጸመው ነገር በስተቀር በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እሱ ከሰጠው ከየትኛውም ትእዛዝ ፈቀቅ አላለም።+
-