ዘፍጥረት 29:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ሊያም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች። እሷም “ይህ የሆነው ይሖዋ መከራዬን ስላየልኝ ነው፤+ ከእንግዲህ ባሌ ይወደኛል” ስትል ስሙን ሮቤል*+ አለችው። ዘፀአት 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 25:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ጉስቁልናዬንና መከራዬን ተመልከት፤+ኃጢአቴንም ሁሉ ይቅር በል።+