-
ዕንባቆም 1:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ለምን በደል ሲፈጸም እንዳይ ታደርገኛለህ?
ጭቆናንስ ለምን ዝም ብለህ ታያለህ?
ጥፋትና ግፍ በፊቴ የሚፈጸመው ለምንድን ነው?
ጠብና ግጭትስ ለምን በዛ?
-
-
ዕንባቆም 1:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ዓይኖችህ ክፉ የሆነውን ነገር እንዳያዩ እጅግ ንጹሐን ናቸው፤
ክፋትንም ዝም ብለህ ማየት አትችልም።+
-