-
መዝሙር 94:3, 4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ክፉዎች እስከ መቼ፣ ይሖዋ ሆይ፣
ክፉዎች እስከ መቼ ድረስ ይፈነጥዛሉ?+
4 ይለፈልፋሉ፤ በእብሪት ይናገራሉ፤
ክፉ አድራጊዎች ሁሉ ስለ ራሳቸው ጉራ ይነዛሉ።
-
3 ክፉዎች እስከ መቼ፣ ይሖዋ ሆይ፣
ክፉዎች እስከ መቼ ድረስ ይፈነጥዛሉ?+
4 ይለፈልፋሉ፤ በእብሪት ይናገራሉ፤
ክፉ አድራጊዎች ሁሉ ስለ ራሳቸው ጉራ ይነዛሉ።