ምሳሌ 12:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እውነት የሚናገሩ ከንፈሮች ለዘላለም ጸንተው ይኖራሉ፤+ሐሰተኛ ምላስ ግን የሚቆየው ለቅጽበት ብቻ ነው።+ ምሳሌ 19:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሐሰተኛ ምሥክር መቀጣቱ አይቀርም፤ባወራ ቁጥር የሚዋሽም ይጠፋል።+