መዝሙር 108:2-5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ባለ አውታር መሣሪያ ሆይ፣ አንተም በገና ሆይ፣+ ተነሱ። እኔም በማለዳ እነሳለሁ። 3 ይሖዋ ሆይ፣ በሕዝቦች መካከል አወድስሃለሁ፤በብሔራትም መካከል የውዳሴ መዝሙር እዘምርልሃለሁ። 4 ታማኝ ፍቅርህ ታላቅ ነውና፤ እንደ ሰማያት ከፍ ያለ ነው፤+ታማኝነትህም እስከ ደመናት ድረስ ነው። 5 አምላክ ሆይ፣ ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤ክብርህ በምድር ሁሉ ላይ ይሁን።+
2 ባለ አውታር መሣሪያ ሆይ፣ አንተም በገና ሆይ፣+ ተነሱ። እኔም በማለዳ እነሳለሁ። 3 ይሖዋ ሆይ፣ በሕዝቦች መካከል አወድስሃለሁ፤በብሔራትም መካከል የውዳሴ መዝሙር እዘምርልሃለሁ። 4 ታማኝ ፍቅርህ ታላቅ ነውና፤ እንደ ሰማያት ከፍ ያለ ነው፤+ታማኝነትህም እስከ ደመናት ድረስ ነው። 5 አምላክ ሆይ፣ ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤ክብርህ በምድር ሁሉ ላይ ይሁን።+