መዝሙር 37:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ይሖዋ በሰው መንገድ ደስ ሲሰኝ፣+አካሄዱን ይመራለታል።*+ 24 ቢወድቅም እንኳ አይዘረርም፤+ይሖዋ እጁን ይዞ* ይደግፈዋልና።+ 2 ቆሮንቶስ 4:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በየአቅጣጫው ብንደቆስም መፈናፈኛ አናጣም፤ ግራ ብንጋባም መውጫ ቀዳዳ አናጣም፤*+ 9 ስደት ቢደርስብንም አልተተውንም፤+ በጭንቀት ብንዋጥም* አንጠፋም።+