መዝሙር 119:55 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 55 ይሖዋ ሆይ፣ ሕግህን እጠብቅ ዘንድበሌሊት ስምህን አስታውሳለሁ።+ መዝሙር 119:148 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 148 በተናገርከው ቃል ላይ ማሰላሰል* እንድችል፣ክፍለ ሌሊቶቹ ከማብቃታቸው በፊት እነቃለሁ።+