የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 15:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ፍርሃትና ድንጋጤ ይወድቅባቸዋል።+

      ይሖዋ ሆይ፣ ሕዝቦችህ አልፈው እስኪሄዱ ድረስ፣

      አንተ የፈጠርካቸው ሕዝቦች+ አልፈው እስኪሄዱ ድረስ፣+

      ከክንድህ ታላቅነት የተነሳ እንደ ድንጋይ ደርቀው ይቀራሉ።

  • መዝሙር 76:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 እሱ የመሪዎችን ኩራት* ያስወግዳል፤

      በምድር ነገሥታት ላይ ፍርሃት ያሳድራል።

  • ኢሳይያስ 2:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ይሖዋ ምድርን በሽብር ለማንቀጥቀጥ በሚነሳበት ጊዜ፣

      አስፈሪ ከመሆኑ የተነሳና

      ከታላቅ ግርማው የተነሳ+

      ሰዎች በዓለት ዋሻዎችና

      በጉድጓዶች ውስጥ* ይደበቃሉ።+

  • ኤርምያስ 10:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ይሖዋ ግን እውነተኛ አምላክ ነው።

      እሱ ሕያው አምላክና+ ዘላለማዊ ንጉሥ ነው።+

      ከቁጣው የተነሳ ምድር ትናወጣለች፤+

      የእሱን ውግዘት ሊቋቋም የሚችል አንድም ብሔር የለም።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ