ኢሳይያስ 42:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እናንተ በባሕር ላይና በውስጡ ባሉት ፍጥረታት መካከል የምትጓዙ፣እናንተ ደሴቶችና በእነሱ ላይ የምትኖሩ ሁሉ፣+ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፤+ከምድር ዳርቻም ውዳሴውን አሰሙ።+ ራእይ 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሖዋ* ሆይ፣ ለመሆኑ አንተን የማይፈራና ስምህን ከፍ ከፍ የማያደርግ ማን ነው? አንተ ብቻ ታማኝ ነህና!+ የጽድቅ ድንጋጌዎችህ ስለተገለጡ ሕዝቦች ሁሉ መጥተው በፊትህ ይሰግዳሉ።”+
10 እናንተ በባሕር ላይና በውስጡ ባሉት ፍጥረታት መካከል የምትጓዙ፣እናንተ ደሴቶችና በእነሱ ላይ የምትኖሩ ሁሉ፣+ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፤+ከምድር ዳርቻም ውዳሴውን አሰሙ።+
4 ይሖዋ* ሆይ፣ ለመሆኑ አንተን የማይፈራና ስምህን ከፍ ከፍ የማያደርግ ማን ነው? አንተ ብቻ ታማኝ ነህና!+ የጽድቅ ድንጋጌዎችህ ስለተገለጡ ሕዝቦች ሁሉ መጥተው በፊትህ ይሰግዳሉ።”+