ኢሳይያስ 30:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ግብፅ የምትሰጠው እርዳታ ምንም እርባና የለውምና።+ ስለዚህ እሷን “ረዓብ፣+ ሥራ ፈታ የምትጎለት” ብዬ ጠርቻታለሁ።