-
ኢዮብ 30:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 በሕይወት ያለ ሁሉ ወደሚሰበሰብበት ቤት፣
ወደ ሞት እንደምታወርደኝ አውቃለሁና።
-
-
መዝሙር 49:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 አንዳቸውም ቢሆኑ ሌላውን ሰው መዋጀት፣
ወይም ለእሱ ቤዛ የሚሆን ነገር ለአምላክ መክፈል ጨርሶ አይችሉም፤+
-