-
ዘፀአት 15:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይሖዋ ሆይ፣ ቀኝ እጅህ እጅግ ኃያል ነው፤+
ይሖዋ ሆይ፣ ቀኝ እጅህ ጠላትን ያደቃል።
-
-
ኢሳይያስ 63:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ተመለከትኩ፤ ሆኖም እርዳታ የሚሰጥ አልነበረም፤
ማንም ድጋፍ ባለመስጠቱ ደነገጥኩ።
-