መዝሙር 19:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 40:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 112:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 112 ያህን አወድሱ!*+ א [አሌፍ] ይሖዋን የሚፈራና+ב [ቤት] ትእዛዛቱን እጅግ የሚወድ ሰው ደስተኛ ነው።+ ማቴዎስ 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሮም 7:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በውስጤ በአምላክ ሕግ እጅግ ደስ ይለኛል፤+ ያዕቆብ 1:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሆኖም ነፃ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ+ በትኩረት የሚመለከትና በዚያ የሚጸና ሰው ሰምቶ የሚረሳ ሳይሆን በሥራ ላይ የሚያውል ሰው ነው፤ በሚያደርገውም ነገር ደስተኛ ይሆናል።+
25 ሆኖም ነፃ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ+ በትኩረት የሚመለከትና በዚያ የሚጸና ሰው ሰምቶ የሚረሳ ሳይሆን በሥራ ላይ የሚያውል ሰው ነው፤ በሚያደርገውም ነገር ደስተኛ ይሆናል።+