መዝሙር 50:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ምስጋናን መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርብልኝ ያከብረኛል፤+ደግሞም ትክክለኛውን መንገድ በጥብቅ የሚከተልን ሰው፣የአምላክን ማዳን እንዲያይ አደርገዋለሁ።”+ መዝሙር 65:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በቅጥር ግቢዎችህ ይኖር ዘንድየመረጥከውና ያቀረብከው ሰው ደስተኛ ነው።+ እኛም በቤትህ፣ቅዱስ በሆነው ቤተ መቅደስህ+ ውስጥ ባሉ ጥሩ ነገሮች እንረካለን።+ መዝሙር 66:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባ ይዤ ወደ ቤትህ እመጣለሁ፤+ስእለቴንም ለአንተ እፈጽማለሁ፤+ መዝሙር 122:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 122 “ወደ ይሖዋ ቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ እጅግ ደስ አለኝ።+ 2 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አሁን በበሮችሽ ገብተንከውስጥ ቆመናል።+
13 ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባ ይዤ ወደ ቤትህ እመጣለሁ፤+ስእለቴንም ለአንተ እፈጽማለሁ፤+ መዝሙር 122:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 122 “ወደ ይሖዋ ቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ እጅግ ደስ አለኝ።+ 2 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አሁን በበሮችሽ ገብተንከውስጥ ቆመናል።+