መዝሙር 139:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሐሳቦችህ ለእኔ ምንኛ ውድ ናቸው!+ አምላክ ሆይ፣ ቁጥራቸው ምንኛ ብዙ ነው!+ 18 ልቆጥራቸው ብሞክር ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ።+ ከእንቅልፌ ስነቃም ገና ከአንተው ጋር ነኝ።*+
17 ሐሳቦችህ ለእኔ ምንኛ ውድ ናቸው!+ አምላክ ሆይ፣ ቁጥራቸው ምንኛ ብዙ ነው!+ 18 ልቆጥራቸው ብሞክር ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ።+ ከእንቅልፌ ስነቃም ገና ከአንተው ጋር ነኝ።*+