መዝሙር 73:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አሁን ግን ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ነኝ፤አንተም ቀኝ እጄን ይዘሃል።+ የሐዋርያት ሥራ 2:25-28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ዳዊትም ስለ እሱ እንዲህ ይላል፦ ‘ይሖዋን* ሁልጊዜ በፊቴ* አደርገዋለሁ፤ እሱ በቀኜ ስለሆነ ፈጽሞ አልናወጥም። 26 ስለዚህ ልቤ ደስ አለው፤ አንደበቴም ሐሴት አደረገ። እኔም በተስፋ እኖራለሁ፤* 27 ምክንያቱም በመቃብር* አትተወኝም፤* ታማኝ አገልጋይህም መበስበስን እንዲያይ አትፈቅድም።+ 28 የሕይወትን መንገድ አሳውቀኸኛል፤ በፊትህ በታላቅ ደስታ እንድሞላ ታደርገኛለህ።’+
25 ዳዊትም ስለ እሱ እንዲህ ይላል፦ ‘ይሖዋን* ሁልጊዜ በፊቴ* አደርገዋለሁ፤ እሱ በቀኜ ስለሆነ ፈጽሞ አልናወጥም። 26 ስለዚህ ልቤ ደስ አለው፤ አንደበቴም ሐሴት አደረገ። እኔም በተስፋ እኖራለሁ፤* 27 ምክንያቱም በመቃብር* አትተወኝም፤* ታማኝ አገልጋይህም መበስበስን እንዲያይ አትፈቅድም።+ 28 የሕይወትን መንገድ አሳውቀኸኛል፤ በፊትህ በታላቅ ደስታ እንድሞላ ታደርገኛለህ።’+