መዝሙር 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ጌታችን ይሖዋ ሆይ፣ ስምህ በመላው ምድር ላይ ምንኛ የከበረ ነው፤ግርማህ ከሰማያትም በላይ ከፍ ከፍ እንዲል አድርገሃል!*+