-
መዝሙር 13:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በእጅጉ ስለካሰኝ+ ለይሖዋ እዘምራለሁ።
-
-
መዝሙር 31:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ጥሩነትህ ምንኛ ብዙ ነው!+
-
-
ኢሳይያስ 63:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ይሖዋ በምሕረቱና ታላቅ በሆነው ታማኝ ፍቅሩ
ለእኛ ባደረገልን ነገሮች ሁሉ+
ይኸውም ለእስራኤል ቤት ባደረጋቸው በርካታ መልካም ነገሮች የተነሳ
የይሖዋን የታማኝ ፍቅር መግለጫዎች፣
ደግሞም ሊወደሱ የሚገባቸውን የይሖዋን ሥራዎች እናገራለሁ።
-