መዝሙር 31:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እናንተ ለእሱ ታማኝ የሆናችሁ ሁሉ፣ ይሖዋን ውደዱ!+ ይሖዋ ታማኞችን ይጠብቃል፤+ትዕቢተኛ የሆነን ሰው ግን ክፉኛ ይቀጣል።+ መዝሙር 97:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ