የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 119:91
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 91 በፍርዶችህ መሠረት እስከ ዛሬ ጸንተው ኖረዋል፤*

      ሁሉም አገልጋዮችህ ናቸውና።

  • ኤርምያስ 31:35, 36
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነው፣

      በቀን እንድታበራ ፀሐይን የሰጠው፣

      በሌሊትም እንዲያበሩ የጨረቃንና የከዋክብትን ሕጎች ያወጣው፣*

      ባሕሩን የሚያናውጠውና ኃይለኛ ማዕበል የሚያስነሳው

      ይሖዋ እንዲህ ይላል፦+

      36 “‘የእስራኤል ዘር ምንጊዜም በፊቴ የሚኖር ብሔር መሆኑ የሚያከትመው’ ይላል ይሖዋ፣

      ‘ይህ ሥርዓት ከተሻረ ብቻ ነው።’”+

  • ኤርምያስ 33:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የቀንና የሌሊት ቃል ኪዳኔን ማቋቋሜ+ እንዲሁም የሰማይንና የምድርን ሕግ* መደንገጌ የተረጋገጠ እንደሆነ ሁሉ፣+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ